በመስከረም 1 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አራት ሰዎችን ተኩሶ የገደለው ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል። ነገር ግን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የመንግስት ፀጥታ ሃይሎች በህዝብ ላይ አደጋ ስያደርሱ፣ “በተፈጠረው ባለመግባባት” እየተባለ፣ የጉዳዩን ታርክ የቤተሰብ ጣጣ (Domestic violence) አስመስሎ ማለፍ የተለመደ ሁኗል።

መንግስት የህዝብ ደህንነት ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት ግዴታ ሁኖ ሳለ፣ ለፖለቲካ ፍጆታ ንፁሃንን ማዋል ዋጋ ያስከፍላል።

ተጨማሪ መማንበብ: Read more-

Eyasu Esayas

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board. Eyasu do adore the HUMAN Nature. Join the Wonderful Team.

Say Something