Ethiopia at the age of New history on earth: ጀግናዋ ም/አስር አለቃ ከሀዲውን ኮሎኔል ማንቁርቱን ይዛ አስረከበች

ሕዳር 23 ቀን 2013  ጀግናዋ ም/አስር አለቃ ከሀዲውን ኮሎኔል ማንቁርቱን ይዛ አስረከበች ። 20ኛ ቃሉ ክ/ጦር ሰሜን ዕዝ ካሏት የጦር ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ክ/ጦር 1ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ…

የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። “በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በህዝባችን ላብ የተሰራችው…

የጥፋት ቡድኑ በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቃት እንዳይፈጽም ጥብቅ ጥበቃ እየተደረገ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የጥፋት ቡድን በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቃት እንዳይፈፀም ጥብቅ ክትትልና ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።  ጦርነቱን አዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

እስራኤል በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ስራ እንደምትደግፍ ገለጸች

“መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር በተመለከተ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ አለሙ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ገለጻ አድርገውላቸዋል።  የእስራኤል ፕሬዝዳንት የውጭ ጉዳይ አማካሪ፣ የጠቅላይ ሚንስትር የብሄራዊ ደህንነት የአፍሪካ…