ሰበር ዜና‼️
‼️‼️‼️‼️
-የኢትዮጵያ አየር ኃይል በመቀለ ኤርፖርት አቅራብያ ያለውን የኮንክሪት ምሽግ እየደበደበ ነው። አየር ሀይሉ በያዘው ድብደባ የመቀለን ኤርፖርት ሊቆጣጠር የቅርብ ቅኝት ላይ ይገኛል።
-የትግራይ ክልል አመራሮች ለሁለት ተከፍለዋል ተብሏል። ግማሹ እጅ እንስጥ ሲል፤ ሌሎች እየተዋጋን እንሞታለን እንጅ እጅ አንሰጥም በሚል ጭቅጭቅ ላይ ደርሰዋል።
Please follow and like us: