💚💪💪💪💪✅#ጀግና_የኢትዮጵያ_ሰራዊት።

👉ደብዳቤ ነው፣ ይነበብ‼

“…አክሱም አክሱም ሊቱን ተጉዘን አክሱም

ገብተናል ከሽሬ አክሱም 65 km ነው

ተጉዘን ስላቹ ያለ ውጊያ አይደለም የከሀዲው ቡድን ሰለክለክ ላይ ገጥሞን ነበረ በታላቅ ወኔ ደምስሰነዋል  ከአክሱም በአድዋ በአድግራት መቀሌ ነው ግስጋሴያችን ከአክሱም አድዋ 24 ኪሎሜትር ነው  አድዋ በሰዓታት ውስጥ እንገባለን ታሪካዊው ሶለዳ ተራራ ላይ የአያቶቻችንን ገድል እንዘግራለን  ከአድዋ አድግራት 106 ኪሎሜትር ነው ከአዲገራት መቀሌ 116 ኪሎ ሜትር ነው እንግዲህ ከአክሱም መቀሌ ለመግባት 237 ኪሎ ሜትር ይቀረናል  በሌላ መንገድ ደግሞ  ከአክሱም በአበይ አዲ መቀሌ 207 ኪሎ ሜትር  ሌላው ወገን  ጦር እየገሰገሰ ነው  ከሀዲውን በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እንደመስሳለን  የሰሜን ዕዝ ታማኝ የሕዝብ አሌንታ ወንድሞቻችንን ደም  እንበቀላለን በሕግ 

ድል  ለኢትዮጲያ ድል ለሰፊው ሕዝብ

ግዳጅ ላይ ያለው ወንድማቹ ነኝ 

ከድል መልስ እንገናኛለን። “

Ethiopianshow.com

Please follow and like us:

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board. Eyasu do adore the HUMAN Nature. Join the Wonderful Team.

Leave a Reply

RSS
Follow by Email
Twitter
YouTube
Pinterest
LinkedIn
LinkedIn
Share
Instagram
Telegram
WhatsApp