የህዳሴ ግድብ በተያዘለት ጊዜ አልተጠናቀቀም፣ ስለሆነም ተጨማሪ ገንዘብ አስፈልጎናል ስል የወሃ መስኖና እነርጂ ሚንስትር አስታወቀ። የተጨማሪ ገንዘብ መጠን በኢትዮጵያ ብር 80 ቢልዮን ገደማ እንደምሆንም ተገልጻል።

በቴክንክና በውስጥ አስተዳደራዊ ጉድለት ብሎም የዲፕሎማሲያዊ ችግሮችን ምክንያት በማድረግ ያስረዱት ሚንስትር የግድቡ ግንባታ ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ ተናገሩ።

በሪፖርቱ ላይ እንደተጠጠሰው የህዝብ እምነትን በማዳበርና ማህበረተሰቡን በፅኑ ማስተባበር ያስፈልጋል ብለዋል። የአማራሪ ቁመና እና ባልበትነት የሚሰማውአስተዳደራዊ መዋቅር እንደሚያስፈልግ ባለድርሻ አካላት አሳስበዋል።

የመጀመሪያ የሃል ማመንጨት ዕቅድ እስክጀምር ድረስ በትጋት መስራት እንዳለብን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

(Eyasu Esayas)

Please follow and like us:

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board. Eyasu do adore the HUMAN Nature. Join the Wonderful Team.

Leave a Reply

RSS
Follow by Email
Twitter
YouTube
Pinterest
LinkedIn
LinkedIn
Share
Instagram
Telegram
WhatsApp