canada3sponsor.com
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምርጫ ቀን ቀጠሮ አሰናድቷል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ የማስፈጸም ብቸኛ አካል ፈደራል ብሄራዊ ምርጫ ኮምሽን ብቻ መሆኑ ይታወቃል። በህወሃት የሚመራው የትግራይ ብሔራዊ ክልል በሃገር ደረጃ የተራዘመውን ምርጫ ባለመቀበል ለምርጫ ሂደት እንደተዘጋጀ አስታውቋል ። እንደ ትግራይ ክልል መግለጫ ጻጉሜ አምስት ላይ ምርጫ እንደምካሄድ አሳውቀዋል። ለዚህ …