ግሩም ኢትዮጵያዊ ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ በሞት መለየታቸው ተሰማ፣ ( ነፍስ ይማር)

ግሩም🇪🇹 ኢትዮጵያዊ፣🇪🇹 የአፋሩ መንፈሳዊ መሪ፣ አምባሳደር፣ አርበኛ፣ ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በኩሩ ዜግነት ፣ በኢትዮጵያዊነት ህብረ ቀለም ትልቅ ቦታ ያለቸውን ሱልጣን አሊሚራህ:- 😭ነፍስ ይማር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

በኢትዮጵያዊያን ጭንቅላት የማይጠፋ ድምፃቸው፣ “እንኳን እኛ(አፋር)- ግመሎቻችንም ባንዲራችንን ያውቃሉ።” ሱልጣን አሊሚራህ ብለዋል።

Read more about this

Say Something