ጀግና የኢትዮጵያ ሰራዊት ደብዳቤ ነው፣ ይነበብ‼
💚💪💪💪💪✅#ጀግና_የኢትዮጵያ_ሰራዊት።
👉ደብዳቤ ነው፣ ይነበብ‼
“…አክሱም አክሱም ሊቱን ተጉዘን አክሱም
ገብተናል ከሽሬ አክሱም 65 km ነው
ተጉዘን ስላቹ ያለ ውጊያ አይደለም የከሀዲው ቡድን ሰለክለክ ላይ ገጥሞን ነበረ በታላቅ ወኔ ደምስሰነዋል ከአክሱም በአድዋ በአድግራት መቀሌ ነው ግስጋሴያችን ከአክሱም አድዋ 24 ኪሎሜትር ነው አድዋ በሰዓታት ውስጥ እንገባለን ታሪካዊው ሶለዳ ተራራ ላይ የአያቶቻችንን ገድል እንዘግራለን ከአድዋ አድግራት 106 ኪሎሜትር ነው ከአዲገራት መቀሌ 116 ኪሎ ሜትር ነው እንግዲህ ከአክሱም መቀሌ ለመግባት 237 ኪሎ ሜትር ይቀረናል በሌላ መንገድ ደግሞ ከአክሱም በአበይ አዲ መቀሌ 207 ኪሎ ሜትር ሌላው ወገን ጦር እየገሰገሰ ነው ከሀዲውን በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እንደመስሳለን የሰሜን ዕዝ ታማኝ የሕዝብ አሌንታ ወንድሞቻችንን ደም እንበቀላለን በሕግ
ድል ለኢትዮጲያ ድል ለሰፊው ሕዝብ
ግዳጅ ላይ ያለው ወንድማቹ ነኝ
ከድል መልስ እንገናኛለን። “
Ethiopianshow.com