የወላይታ ህዝብ ህግመንግስታዊ ጥያቄ ለማፈን መንግስት የሃይል እርምጃ ተጠቅሟል።

የኢትዮጵያ መንግስት በሃገርቱ ውስጥ ለምከሰቱ ጥያቄዎች የሄይል እርምጃ መጠቀም እንዲያቆም ሰብአዊ መብት ኮምሽን አስታወቀ። የክልል ጥያቄ ማንሳት ህገመንግስታዊ መሰረት እያለው በህዝብ ላይ መከላከያ ሰራዊት ማዘብ ከባድ ጥርጣረ እንደምያስከትል ስህተት አለ።
ህግ የማስከበር መሰረታዊ የዲሞክራሲ አቅጣሽምጫ ችላ በማለት ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ፍፁም አምባገነን ወደ መሆን ማዘንበሉ ብዙዎችን አስደንጧል።

Say Something