ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የባለሞያዎች የአደራ መንግስት እንድቋቋም ጠይቋል።
የባለሙያዎቹ የአደራ መንግስት ( Care taker government) ይቋቋም።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደተሻለ የዲሞክራሲ ስርዓት የምትሸጋገረውና መጪው ምርጫ ብሩህ ተስፋ የያዘ የሚሆነው፣ አሳታፍ፣ ሁሉንአቀፍ ሀገራዊ ጉባኤ በማድ ረግ ብቻ ነው። ጉባኤው በአንድ በኩል ሃገራችን ያንዣበባትን የኮሮና ወረርሽን እንደት ልታለፍ እንደምንችል ምክክር እንድያደርግ የሚያስችል ስሆን፣ በሌላ በኩል ቀጣዩ ምርጫ መቼ ይሁን? ለሚሉት አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የሚገኝበት መድረክ ነው ይህን ዓይነቱን ጉባኤ ፍሬያማ ለማድረግ በሃገርቱ የሚንቀሳቀሱ ዋና ዋና የፖለተካና የስቭክ ባለድርሻዎሽች እንድሳተፉበት ማድረግ የግድ ይላል።
ይሁን እንጂ፣ ገፅው ፖርቲ እንዲህ ዓይነት ሃገራዊ ጉባኤ ዕንድደረግ ሁኔታውን ከማመቻቸት ይልቅ ፣ በሃገራችን ውስጥ ተጽዕኖ ያላቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች ብሎም ግለሰቦችን በማግለል የተወሰኑትን ብቻ መርጦ ድብሰባ አድርጓል
በዚህ ሂደት ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርን ጨምሮ ፣ ሌሎች ለገዢው ፖርቲ ብርቱ ተፎካካር የሆኑ የፖለቲካ ድርጅት እንዳይሳተፉ አድርጎ፣ ቅንነትና ታማኝነት የጎደለው፣ ጠቃሚ ሃሳቦችበተሟላ መልኩ ያልተንሸራሸረበት፣ ለሃቀኛ ሽግግር ያልቆረጠ ስብሰባ እንዱሆን አድርጎታል።_____
__ ሌሎችንም ____አወያይ እና ግንብ የሆኑ ሃሳቦችን ያነሳ መግለጫ ሰጥቷል።
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክሲ. :
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ።
ሚያዝያ 2012 ዓ.ም
የመግለጫውን ሙሉ ይዘት በፓርቲው ድረ-ገጽ ይመልከቱ።